ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሚኒስቴራችን ገጾች

In the Past Two Weeks, Our Ministry's Pages

አርዕስተ ዜና

  • ከሌላ ወንድ ጋር ትወሰልችብኛለሽ በሚል ጥርጣሬ የትዳር አጋሩን የገደለው ተከሳሽ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ
  • በህክምና ቸልተኝነት በሚፈጸሙ ወንጀሎች ላይ የህክምና ባለሙያዎቸ ኮሚቴ ውሳኔ መዘግየት በወንጀል ምርምራ ሂደት ላይ እያስከተለ ባለው ተጽዕኖ እና መፍትሄዎቹ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
  • የፍትሕ ሚኒስቴር ሚ/ር ዴኤታ ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው በአሜሪካ የዓለም አቀፉ ናርኮቲክስ እና የሕግ አስፈጻሚ ድርጅት (International Narcotics and Law Enforcement/INL Ethiopia) ዳይሬክተር Ms. Yelena Zeru ጋር ተወያዩ
  • የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር ሚ/ር ዴኤታ ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ስቴት ሴክሬታሪ ሚ/ር Jochen Flasbarth በጽ/ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል፡፡
  • በተወዳዳሪ ነጋዴዎች እና ሸማቾች ላይ ጉዳት ያደረሱ የንግድ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ቅጣት ተጣለባቸው
  • የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትሕ ቢሮ እና ፍርድ ቤት ለተውጣጡ የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አቅጣጫ አማራጮች ላይ ውይይት ተደረገ
  • በድብደባ የሰው ህይወት ያጠፉት ግለሰቦች በፅኑ እስራት ተቀጡ
  • ባለፉት ሶስት አመታት የወጡ አዳዲስ እና የተሻሻሉ ህጎች እንዲሁም ሌሎች የሕግና ፍትሕ ተግባራት ዙሪያ ከትግራይ ክልል የፍትሕ አካላት ጋር ዉይይት እየተካሄደ ነዉ
  • የሰብዓዊ መብት ምክረ ሀሳቦች መከታተያ የመረጃ ቋት መዘጋጀቱ የመረጃ አያያዝ ስርአቱን ለማዘመን የጎላ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ
  • የፋይናንስ አገልግሎቶች መድብል/ኮድ ለማርቀቅ በተጠናው ጥናት በተለዩ የፖሊሲ ጉዳዮች ላይ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ተደረገ
  • ሐጎስ እና መሰለ ስራ ተቋራጭ የሽርክና ማህበር ከ200 ሺ ብር በላይ የንግድ ትርፍ ግብር እና የተጨማሪ እሴት ታክስን አሳውቆ ባለመክፈሉ እና ኃላፊነታቸውን ያልተወጡት የማህበሩ ስራ አስኪያጅና የኮንስትራክሽን ባለሙያ በእስራት እንዲቀጡ ተወሰነ
  • ፍትሕ ሚኒስቴር ከፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጋር በመሆን የይቅርታ መጠየቂያ በኢ-ሰርቪስ አገልግሎት ጥያቄ ማቅረቢያ ስርዓት አስጀመረ
  • በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ህጎች አፈፃፀም የክትትል ሪፖርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የዉይይት መድረክ መካሔዱ ተገለጸ
  • የጥበቃ ሰራተኞች ላይ ጥቃት በማድረስ ከ623 ሺ ብር በላይ ንብረት የወሰዱት ግለሰቦች በከባድ የውንብድና ወንጀል ተከሰው ተቀጡ
  • የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በአርማው (ሎጎው) ላይ መጠነኛ ለውጥ አደረገ
  • የፍትሕ ሚኒስቴር በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት የሚተገበር የፍትሕ ተቋማት ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራም ላይ ከፌደራልና ክልሎች የፍትሕ ተቋማት ኃላፊዎችና የክልል ምክር ቤቶች አፈ-ጉባዔዎች ጋር ተወያይቷል
  • 632 ሺ ብር የሚያወጣ ንብረትና ገንዘብ ከመኖሪያ ቤት በመግባት የወሰዱ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ
  • ከጡረታ ባለመብቶች የአገልግሎት እና የማስረጃ ትልልፍ ጋር በተያያዘ ለበርካታ የጡረታ ባለመብቶች የቅሬታ ምንጭ የሆነዉ ችግር መፍትሄ አገኘ
  • መጠጥ ቤት ውስጥ በተፈጠረ ጊዜያዊ ፀብ የሰው ህይወት ያጠፋዉ ግለሰብ በፅኑ እስራት ተቀጣ
Relevant Departments and People
Tagged Under: contract law Cooperation Corruption criminal Criminal Justice development enforcement german german development cooperation human Human Rights Violations imprisonment inl Justice Justice Sector Reform law Law Enforcement Legal Reforms life imprisonment Penal Code Police property crime region Rights Security Tax Evasion Tigray tigray region transformation program
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች