ጋምቤላ

በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልል ለመሠረተ-ማኅበረሰብ የፍትሕ አገልግሎት እውቅናን የሚሰጥ እና የአሰራር ሥርዓትን የሚዘረጋ ሕግ ረቂቅ ተዘጋጅቷል። በክልሉ እንደየአካባቢው እና ማኅበረሰቡ ሁኔታ የተለያዩ አይነት የባህላዊ አለመግባባት መፍቻ ሥርዓቶች ይገኛሉ።