
ሰናይት እንየዉ በፍትሕ ሚኒስቴር የይቅርታ እና ምህረት ቦርድ ጽ/ቤት ኃላፊ በመሆን ከኅዳር 2014 ዓ.ም ጀምሮ በማገልገል ላይ ትገኛለች። በዚህ ኃላፊነት ማገልገል ከመጀመ ሯ አስቀድሞ የወንጀል ምስክሮች እና ጠቋሚዎች ዳይሬክቶሬት ምክትል ዳይሬክተር፣ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ምክትል ዳይሬክተር፣ እንዲሁም ጀማሪ ዐቃቤ ሕግ በመሆን ከሕዳር 2002 ዓ.ም ጀምሮ በፍትሕ ሚኒስቴር አገልግለዋል። ከ15 ዓመት በላይ ባካበቱት ልምድ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይት እንዲረጋገጥ እና ፍትሕ እንዲሰፍን በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ናቸው።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ