በአገልግሎት ላይ

የተሽከርካሪ መለያ፣ መመርመሪያና መመዝገቢያ ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 አንቀጽ 5 እና በተሽከርካሪ መለያ፣ መመዝገቢያና መመርመሪያ አዋጅ ቁጥር 681/2002 አንቀጽ 47(1) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 206/2003
ቀን: ሚያዚያ 6፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 681/2002

•

ነሐሴ 5÷ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ