የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 4/1990 አንቀጽ 5 እና ወደውጭ አገር በሚላክ ቡና ላይ ስለሚከፈል ታክስ በወጣው አዋጅ ቁጥር 99/1990 አንቀጽ 8 የታክሱን ማስከፈያ ልክ ለማሻሻል የሚያስችል ደንብ ለማውጣት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•