በሰነዶች ላይ የተጣለው የቴምብር ቀረጥ የኪነጥበብ ዕድገትን፣ የፋይናንስ ተቋሞችን እንቅስቃሴ እና የካፒታል ንብረት ዝውውርን ለማገዝ በሚያስችል አኳኋን እንዲሻሻል ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•