በአገልግሎት ላይ

የጥራጥሬ ምርቶች ግብይት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣዉ አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5 እና በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 550/1999 (በአዋጅ ቁጥር 665/2002 እንደተሻሻለ) አንቀጽ 31 (2) መሠረት ይህንን ደንብ አዉጥቷል::

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 377/2008
ቀን: የካቲት 25፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 178/2002

ግንቦት 14፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 550/1999

ነሐሴ 29፥1999 ዓ.ም.