የተሻረ

የቅድመ-ጭነት ምርመራ አገልግሎት ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 4/1987 አንቀጽ 5 እና የቅድመ ጭነት ምርመራን ሥርዓት ለማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 173/1991 አንቀጽ 14 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: ደንብ ቁጥር 56/1991
ቀን: ጳጉሜ 5፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 120/1998

ጥር 15፥ 1998 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 115/1997

መጋቢት 20፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 114/1997

ጥቅምት 10፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 109/1996

ነሐሴ 17፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 110/1996

ነሐሴ 17፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 108/1996

ሐምሌ 9፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ