በአገልግሎት ላይ

የነዳጅና የነዳጅ ዉጤቶች አቅርቦት ሥራ መቆጣጠርያ አዋጅ

በሀገሪቱ ውስጥ የሚካሄደው የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦት ሥራ ዓለም አቀፋዊ ደረጃውንና ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታና በሰው ጤና፣ በንብረትና በአካባቢ ላይ ጉዳት በማያደርስ መልኩ መከናወኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ይህንን ዓላማ ከግብ ለማድረስም ነዳጅና የነዳጅ ውጤቶችን በማጣራት፣ በማከማቸት፣ በማጓጓዝ፣ በማከፋፈልና በመቸርቸር እና ከእነዚሁ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሥራዎች የሚሠሩ ተቋማትና ባለሙያዎች ዓለም አቀፋዊ ልምድ በሚጠይቀው መሠረት በሚፈለገው የብቃት ደረጃ ላይ የሚገኙ መሆኑን መከታተልና መቆጣጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 838/2006
ቀን: ነሃሴ 9፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found