በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር እና በቡሩንዲ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስቴር መካከል በመከላከያ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር እና በቡሩንዲ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስቴር መካከል በመከላከያ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ መስከረም 26 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አበባ የመግባቢያ ሰነድ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 9 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 877/2007
ቀን: ታህሳስ 30፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች