በአገልግሎት ላይ

የመድን ሥራ አዋጅ

የመድን ዘርፍ ባልታሰበ አደጋ ለሚደርሱ ጉዳቶች ሽፋን በመስጠት፣ ለገንዘብ ቁጠባ አንድ አማራጭ በመሆንና ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ አገር ገንዘብ በማሰባሰብ ለኢኮኖሚ ልማት ጉልህ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤

የመድን ዘርፍ አስተማማኝና የተረጋጋ መሆኑን ለማረጋገጥ የተሟላ የሕግ ማዕቀፍ መኖር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 746/2004
ቀን: ነሐሴ 16፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found