በአገልግሎት ላይ

የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ

በግል እና በመንግስት ዘርፍ ባሉ ድርጅቶች ላይ ተፈጻሚ የሚሆን የተሟላ፤ ግልጽና በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ወጥ የሆነ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ሕግ መኖሩ ያልተማከለ የነበረውን የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ በማማከል ግልጽነትንና ተጠያቂነትን የሚያጎለብት በመሆኑ፤

የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ምሶሶዎች ለመደገፍ፣ የፋይናንስ ቀውስና የድርጅቶችን ውድቀት ስጋት እንዲሁም ተያያዥነት ያላቸውን አሉታዊ የኢኮኖሚ ውጤቶች ለመቀነስ ከድርጅቶች የሚገኘውን የፋይናንስ መረጃ አቅርቦት ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ደረጃዎችን የጠበቀ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብን በኃላፊነት የሚመራ እና የሚቆጣጠር አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 847/2006
ቀን: ህዳር 26፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 332/2007

ጥር 6፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ