የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 471/1998 (በአዋጅ ቁጥር 603/2002 እንደተሻሻለ) አንቀጽ 5 እና 34 እና በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው አዋጅ ቁጥር 657/2002 አንቀጽ 21(1) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•