የተሻረ

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ታማኝና በሕገ- መንግሥቱ መሠረት ለሚወጡ ሕጎች ተገዥ የሆነ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ተቋም ማቋቋም በማስፈለጉ፤

ማረሚያ ቤቶች የፍርድ ቤት ውሳኔዎችን በመፈጸም ሂደት ታራሚዎችን የመጠበቅ እና የማረም ተግባራትን በማከናወን ወንጀልን በመከላከል ረገድ የበኩላቸውን ተገቢ አስተዋጽኦ ማድረግ የሚጠበቅባቸው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 365/1995
ቀን: ጳጉሜ 4፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 138/1999

•

ግንባት 24፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ