በአገልግሎት ላይ

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ

ወጥነት ያለው፣ ውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎት የሚሰጥ፣ የሕዝብንና የመንግስትን ጥቅም በተሟላ ሁኔታ የሚያስጠብቅ አንድ ጠንካራ ሕግ አስከባሪ የዓቃቤ ሕግ ተቋም ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ሕጎች በሚገባ መደራጀታቸውንና የመንግስት ሥራዎች በሕግ መሠረት መመራታቸውን የሚያረጋግጥ እንዲሁም የሕግ የበላይነትን የሚያስከብር ተቋም እንደገና ማደራጀት አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ፤

የሕዝብ ተአማኒነት ያለው፣ በተሟላ ተቋማዊና ሙያዊ ነፃነት የሚያገለግል እንዲሁም ለሙያዊ፣ ተቋማዊና ሕዝባዊ ተጠያቂነት የሚገዛ፣ በግልጽነትና አሳታፊነት ሚሰራ የዓቃቤ ሕግ ተቋም ማደራጀት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 943/2008
ቀን: ሚያዝያ 24፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 443/2011

ታህሳስ 18፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ