በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ የሕንፃ አዋጅ

የሕዝብ ጤንነትና ደህንነት እንዲረጋገጥ ለማረግ የሕንፃ ግንባታ ወይም የሕንፃ ግንባታ ማሻሻያ የአገልግሎት ለውጥን በተመለከተ በሀገሪቱ በአጠቃላይ ተፈፃሚ የሚሆን ዝቅተኛውን ደረጃ ለመወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ  ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 51 ንዑስ አንቀጽ (3) የፌዴራል መንግሥቱ የጤና፣ የትምህርት እንዲሁም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሀገር አቀፍ መመዘኛዎችንና መሠረታዊ የፖሊሲ መለኪያዎች የማውጣትና የማስፈፀም ሥልጣን የተሰጠው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለ ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 624/2001
ቀን: ሚያዝያ 28፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 243/2003

ግንቦት 16፥ 2003 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ