የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 471/1998 አንቀጽ 5 እንዲሁም በተፋሰስ ከፍተኛ ምክር ቤቶችና ባለሥልጣናት አዋጅ ቁጥር 534/1999 አንቀጽ 21 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•