የተሻረ

የሕብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ

ተመሳሳይ ፍላጎት ባላቸው ሰዎች መካከል በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ኅብረት በመፍጠር ገንዘብን ዕውቀትን፤ ንብረትንና ጉልበትን በማስተባበር ቁጠባንና እርስ በርስ መደጋገፍን የሚፈጥሩ የኅብረት ሥራ ማኅበራትን ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ፤

የኅብረት ሥራ ማኅበራት በነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ ተገቢውን ሚና እንዲጫወቱ ማድረግ በማስፈለጉ፤

ይኸንን ዓላማ ለማሳካት የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚደራጁ በትንና የሚተዳደሩበትን የተሟላ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 147/1991
ቀን: ታህሳስ 20፥ 1991 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 402/1996

ግንቦት 3፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ