በአገልግሎት ላይ

የኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ

የመገናኛ አገልግሎት የአገሪቱ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ወሳኝ ተግባር በመሆኑ፤

መንግስት የአገሪቱን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ለማሳደግ የቴሌኮሙኒኬሽን ገበያውን መልሶ ለማዋቀርና የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት አቅርቦት ላይ ተወዳዳሪነትን ለማስተዋወቅ በመወሰኑ፤

የመንግስት የቴሌኮሙኒኬሽን ገበያ መልሶ ማዋቀርና ተወዳዳሪነትን የማስተዋወቅ ፖሊሲን ለማሳካት ገለልተኛ፣ ግልጽነት ያለውና ተጠያቂነት ያለው የቁጥጥር ባለስልጣን ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1148/2011
ቀን: ነሐሴ 6፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ