በአገልግሎት ላይ

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ እና ተያያዥ አገልግሎቶች ክፍያዎች ተመኖች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 691/2003 አንቀጽ 5 እና በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 687/2002 አንቀጽ 62 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 246/2003
ቀን: ግንቦት 24፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 731/2004

የካቲት 1፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ