በአገልግሎት ላይ

የባንክ ሥራ (ማሻሻያ) አዋጅ

በባንክ ሥራ አዋጅ ቁጥር 592/2008 ውስጥ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክ ዘርፍ መሳተፍ እንዲችሉ የባለቤትነት ድርሻ እንዳይኖራቸው በሕጉ የተቀመጠውን ክልከላ ማንሳት በማስፈለጉ፤

ለባንኮች ጤንነትና ውጤታማነት እንዲሁም ለፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚዎች መብት ጥበቃ ፋይዳ ያላቸውን አዳዲስ ድንጋጌዎች በሕጉ ማካተት እና ግልጽነት የሚያስፈልጋቸውን ድንጋጌዎች ግልጽ በማድረግ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1159/2011
ቀን: ጳጉሜ 3፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found