በአገልግሎት ላይ

ለአርባረከቲ-ገለምሶ-ሚቸታ የመንገድ ሥራ ኘሮጀክት ክፍል 2፡- ገለምሶ-ሚቸታ ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንከ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘዉ ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአርባረከቲ-ገለምሶ-ሚቸታ የመንገድ ሥራ ማሻሻያ ፕሮጀክት ክፍል 2፡- ገለምሶ-ሚቸታ ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 10 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (አስር ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.አ.አ ኤፕሪል 25 ቀን 2014 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 26 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 852/2006
ቀን: ሐምሌ 14፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found