በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኩዌት መንግስት መካከል በግብርና ዘርፍ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኩዌት መንግስት መካከል በግብርና ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ሐምሌ 14 ቀን 2001 ዓም በአዲስ አበባ ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ 55 (1)እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል:-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1008/2009
ቀን: ግንቦት 28፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ