በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፑብሊክ መንግሥት መካከል ለኤምባሲ፣ ለአምባሳደር እና ለዲፕሎማቶች መኖሪያ ግንባታ የሚውል መሬት ልውውጥ ስምምነት ታህሳስ 19 ቀን 2003 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 8 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦
•