በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሞሮኮ ንጉሣዊ መንግሥት መካከል በኢንቨስትመንት ማስፋፊያ እና ጥበቃ ዘርፍ የትብብር ስምምነት ማጽደቂ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሞሮኮ ንጉሣዊ መንግሥት መካከል በኢንቨስትመንት ማስፋፋት እና ጥበቃ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ ሕዳር 10  ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል:-

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1106/2011
ቀን: ጥር 24፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች