በአገልግሎት ላይ

የጂኦተርማል ሀብት ልማት የወጣ አዋጅ

የጂኦተርማል ሀብት ተጠብቆና ለምቶ ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥቅም እንዲሁም ዕድገት መዋሉን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የጂኦተርማል ሀብት ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን ጨምሮ ለአገሪቱ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ላላቸው አገልግሎቶች መዋሉን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ የሚካሄዱ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጨት ተግባራትን የሚደግፍ የሕግ እና የቁጥጥር ማዕቀፍ መኖር ለውጤታማ የጂኦተርማል ሀብት ልማትና ጥቅም ላይ መዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የጂኦተርማል ሀብት ልማት እና ተግባራት ዓላማዎችን ከግብ ለማድረስ የሚመራ አዲስ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 651 (2) (ሀ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: 981/2009
ቀን: መስከረም 6÷ 2009 ዓ.ም.

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

No data was found