የተሻረ

የ1990 በጀት ዓመት የበጀት አዋጅ

በ1990 የበጀት ዓመት በፌዴራሉ መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌዴራሉን መንግሥት እና የክልሎችን የጋራ ገቢ ክፍፍል እንዲሁም የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን ድጐማ በተመለከተ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ-መንግሥታዊ ሥልጣኑ መሠረት የወሰነውን ቀመር መሠረት በማድረግ፤

ለክልሎች በሚሰጠው ድጐማ ላይ የፌዴራሉ መንግሥት ኦዲትና ቁጥጥር የማድረግ ሥልጣን እንደሚኖረው በሕገ መንግ ሥቱ የተደነገገ ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት እንደሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 83/1989
ቀን: ሰኔ 26፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 119/1990

ሰኔ 16፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 112/1990

ግንቦት 15፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 113/1990

ግንቦት 15፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 109/1990

ሚያዝያ 15፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 94/1990

ጥቅምት 20፥ 1990 ዓ.ም.
የተሻረ