የመመሪያ መለያ: 120/2013
ቀን: ኅዳር 17፥ 2013 ዓ.ም.
Language: Amharic

በሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ የሚታተሙ ደረሰኞች ሽልማት የሚያስገኝ ዕጣ እንዲኖራቸው ለማድረግ የወጣ የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 120/2013

ተጠቃሚዎች ወይም ሸማቾች ለሚያከናውኑት ግብይት ደረሰኝ በመጠየቅና በመቀበል ለግብር/ታክስ አሰባሰብ የሚረዳ መረጃ ለመሰብሰብ የሚደረገውን ሥራ ለማገዝ እንዲችሉ ደረሰኝ የመቀበል ባህል እንዲያዳብሩ የሚያደርግ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፣

በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 139/1999 አንቀጽ 22 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎችን አጠቃቀም በሚመለከት ባወጣው መመሪያ ቁጥር 46/1999 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 33 በሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያዎቹ የሚታተሙ ደረሰኞች ሽልማት የሚያስገኝ እጣ ኖሯቸው የዕጣውን አሸናፊ የሽልማት ተጠቃሚ ስለሚያደርጉበት ሁኔታ በዝርዝር መመሪያ እንደሚወሰን የተመለከተ በመሆኑ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ይህን የአፈጻፀም መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

Ethiopian Revenue and Customs Authority

Similar Directives

ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority
ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority
ታህሳስ 14÷2018 
የግብርና ሚኒስቴር
Ministry of Agriculture
ታህሳስ 14÷2018
የግብርና ሚኒስቴር
Ministry of Agriculture
የካቲት 26፥ 2017
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን
Ethiopian Capital Markets Authority
የካቲት 26፥ 2017
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን
Ethiopian Capital Markets Authority
ግንቦት 12፥ 2017
የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
Dire Dawa City Administration Finance and Economic Development Bureau
ጥቅምት 13፥ 2017
የኢፌዲሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
FDRE Civil Service Commission