የመመሪያ መለያ: 115/2014
ቀን: ጥር 18፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የኢንተርፕራይዝ አደረጃጀት መመሪያ ቁጥር 115/2014

ለዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር እንዲሁም ኢንተርፕራይዞች የሚቋቋሙበትንና የሚደገፉበትን ፖሊሲና ስትራቴጂ በማውጣት በተግባርላይ እንዲውልበማድረግ በከተማችን የሚታየውን የድህነትና የስራ አጥነት ችግሮችን በዘላቂነት በመቅረፍ የከተማዋን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እሴቶች ማሳደግ በማስፈለጉ፤

በመሆኑም በዘርፉ የሚታዩትን ብልሹ የሆኑ አሰራሮችን ለመቅረፍ፤ የግልጽነትና ተጠያቂነት አሠራር ሥርዓትን ለመዘርጋት ያመች ዘንድ የስራ ዕድል ፈጠራ እና የኢንተርፕራይዞች የአደረጃጀት መመሪያን ማዘጋጀትና በተግባር ላይ ማዋል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላት ሥልጣና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ተራ ፊደል (ሠ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ

Addis Ababa City Administration Industry Development Bureau

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues