የመመሪያ መለያ: 137/2015
ቀን: ጥር 18፥ 2015 ዓ.ም.
Language: Amharic

የማህበረሰብ አቀፍ እንክብካቤ ጥምረት አደረጃጀት የአሠራር መመሪያ ቁጥር 137/2015

የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋ እንዳይደርስ መከላከልና አደጋው ሲደርስም ስተጎጂው እርዳታ በወቅቱ እንዲደርስ ማድረግ የሚገባ በመሆኑ፤
የከተማውን ነዋሪዎች ደኅንነትና ምቾት የተጠበቀበት በተስይም የሕፃናት፣ ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ስረጋውያንና ሴሎች ተጎጂ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የተስየ ድጋፍ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ስማኅበራዊ ችግር ተጋላጭና ተጎጂዎች ከሚያደርገው ጥበቃ፣ ድጋፍና ክብካቤ ባሻገር የማኅበረሰብ ድጋፍ እና ክብካቤን ስማጠናከር መንግሥት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የተስያዩ ባስድርሻ አካላት፣ የንግዱ እና መሳው የህብረተሰብ ክፍሎች ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ሲኖራቸው ስስሚገባው ሚና እና እነዚህ አካላት የሚያደርጉትን ሀብት የማሰባሰብ አስተዋፅኦ በተቀናጀ መንገድ መምራት በማስፈስጉ፤

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የአስፈጻሚ ስካሳትን እንደገና ስማቋቋምና ሥልጣና ተግባራቸውን ስመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ፊደል ተራ (ሠ) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

Addis Ababa City Administration Women, Children and Social Affairs Bureau

Similar Directives

ሚያዝያ 29÷2018

ሰኔ 04÷2017
የኢትዮጵያ ጤና መድን አገልግሎት
Ethiopian Health Insurance Service