የመመሪያ መለያ: 534/2013
ቀን: ሰኔ 1፥ 2002 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቆንጽላ አገልግሎት የሥራ ሂደት ማንዋል (መመሪያ ቁጥር 534/2013)

የቆንጽላ አገልግሎት የስራ ሂደት አንድ መንግሥት በውጭ የሚኖሩ ዜጎቹን እና የመንግሥት ተቋማትን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ፣ እንዲሁም ዜጎችና የመንግሥት ተቋማት በሚኖሩበት ያልታሰቡ አደጋዎችና የመብት ጥሰቶች ሲደርስባቸው ድጋፍና ሰጥቶ ለማትረፍ በውጭ የቆንጽላ ጽ/ቤቶችን በማቋቋም እና በአገር ውስጥም በዋናው መ/ቤት ለዜጎች የሚሰጣቸው አገልግሎቶችና የሚያከናውናቸው ስራዎችን የሚመለከት ነው፡፡

በዚሁ መሠረት መስሪያ ቤቱ ተልኮውን ከመፈጸም አንጻር በውጭ የሚኖሩ ዜጎችንና የመንግሥት ተቋማትን መብትና ጥቅም ለማስከር የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማስረፅ የቆንጽላ አገልግሎት ወሳኝ የሥራ ሂደትን በመቅረፅ ጥናቱን አጠናቋል፡፡

በመሆኑም ከላይ የተገለጹትን ዓላማዎች ለመተግበር የሚያሥችል የዋና የሥራ ሂደቱ ማኑዋል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ይህ ማንዋል ስራዎች በዝርዝርና ደረጃ በደረጃ እንዴት ተፈጻሚ ሊሆኑ እንደሚችሉ በሚስረዳ መልኩ ተዘጋጅተዋል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

Ministry of Foreign Affairs

Similar Directives