በሀገር ወስጥ የሚመረቱ፣ ከሀገር ወደ የውጭ የሚላኩ፣ ሀገር ዕቃዎችን ጥራትና ደኅንነት የእንስሳት ተዋፅፆ ጥራትና በማረጋገጥ ጤናማነት ለሀገር ዋስትና በመስጠት ከወጭ ወደ የመኖ ጥሬ ውስጥ እና ለውጭ ተጠቃሚዎች ስለ ኢትዮጵያ እንስሳትና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ በማድረግ የሀገሪቱን መኖና የወጭ ምንዛሪ ግኝት ማሳደግ አስፈላጊ በመሆኑ፤
ኢትዮጵያ የግብርና ውጤቶች ከፍተኛ የደኅንነት ደረጃ አስገዳጅ በሆነበት የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ሆና በሰፊው የዓለም ገበያ ለመሳተፍ በሂደት ላይ መሆን ዋና ለዚህም የድርጅቱን የጥራትና ደኅንነት ደረጃ የጠበቀና ለጤና ተስማሚ የሆነ መኖ አቅርቦትን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤
በሀገር ወስጥ የሚተውን ፣ ከዉጭ ወደ ሀገር የሚባውን ፣ የሚከፋፈለውን ፣ ወደ ውጭ የሚላከውንና የመኖ ጥሬ ዕቃ ጥራትና ደኅንነት በማረጋገጥ ፣ እንዲሁም ጥቅም ላይ የሚውለውን መኖና የቀጥተኛ ተመጋቢዉን እንስሳ ደኅንነት፣ የእንስሳት አርቢዎችን ከኢኮኖሚያዊ ጉዳት፣ የእንስሳት ምርት ተጠቃሚዉን ህብረተሰብ እንዲሁም የአካባቢው ጤናን መጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑ፤
ወደ ሀገር የሚገባ መኖ እና የመኖ ጥሬ ዕቃ ጥራቱና ደህንነቱ የተረጋገጠና አስፈላጊ መስፈርቶችን ያሟላ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ በሆኑና ደህንነቱና ደረጃውን ያልጠበቀ የእንስሳት መኖና የመኖ ጥሬ ዕቃ ምርትና ሽያጭን እንዲሁም ማንኛውንም ከመኖ ጋር በተያያዘ የማካሄድ የማጭበርበር ተግባር መከላከል የሚያስችል የግብይት ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
ከምርት እስከ አጠቃቀም ያለውን የመኖና የመኖ ጥሬ ዕቃን ጥራትና ደኅንነት ትንተና ሂደት ለመምራትና ለመከታተል የሚያግዙ ተቀባይነት ያላቸው መስፈርቶችን በማስቀመጥ ለክትትልና በሀገር ወስጥ መኖና የመኖ ጥሬ ዕቃ የ ማምረቱ፣ ከወጭ ወደ ሀገር የሚያስገቡ፣ የሚያከፋፍሉ፣ ወደ ውጭ የሚልኩ፣ የሚቸረችሩ ፣ እንዲሁም መኖን የሚጠቀሙ አካላት አሰራራቸውን እራሳቸው እንዲከታተሉ በማድረግ ደህንነቱ የተጠበቀ መኖና ብሎም ምግብ ጥራትና ደኅንነት እንዲጠበቅ ማስቻል፣ ከመኖ ጋር የተያያዘ ድንገተኛ የደኅንነት አደጋ ሲፈጠር የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ሚና መለየት አስፈላጊ በመሆኑ፤
በእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አዋጅ ቁጥር 728/2004 አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 2 ለባለሥልጣኑ በተሰጠው አዋጁንና ከአዋጁ የሚጋጩ ደንቦችን ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን የማጣራት ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የመኖና የመኖ ጥሬ ዕቃ ጥራትና ደህንነ ት በማረጋገጥ የቀጥተኛ ተመጋቢዉን እንስሳ ደኅንነት፣ የእንስሳት አርቢዎችን ከኢኮኖሚያዊ ጉዳት ስጋት፣ የእንስሳት ምርት ተጠቃሚዉን ህብረተሰብ እንዲሁም የአካባቢ ጤናን መጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑ፤ደህንነቱና ደረጃውን ያልጠበቀ የእንስሳት መኖ እና የመኖ ጥሬ ዕቃ ግብይትን መከላከል አስፈላጊ በመሆኑ ፣ ይህ የእንስሳት መኖ እና የመኖ ጥሬ ዕቃዎች የጥራትና ደኅንነት ስጋት ግምገማ አስተዳደርና ተግባቦት መመሪያ ወጥቷል፡፡