የመመሪያ መለያ: 160/2016
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሰራተኞች የደመወዝ እርከን ጭማሪ እና ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም አበል ማሻሻያ አፈፃፀም መመሪያ (ማሻሻያ) (መመሪያ ቁጥር 160/2016)

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሠራተኛ ጥቅማጥቅም እና የደሞዝ እርከንን በሚመለከት የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 146/2015 በሚል አውጥቶ ሲተገብር የቆየ ሲሆን በመመሪያው ላይ ያለ ዲስፕሊን ጥፋት በተለያያ ምክንያቶች ከስራ ደረጃቸው ዝቅ ያሉ እና በተመደቡበት ስራ መደብ የደሞዝ ጣሪያ ላይ ያልደረሱ ሰራተኞችን በሚመለከት የትርጉም ክፍተት በመጠሩ፤

በዚህም ምክንያት ጥቂት የማይባሉ ሰራተኞች ላይ ቅሬታ እና የውስጥ መልካም አስተዳደር ችግር በማስከተሉ መመሪያውን ማሻሻል በማስፈለጉ፤

ቢሮው በአዲስ ከተማ አስተዳደር የገቢዎች ቢሮ የሰራተኞች አስተዳደር ደንብ ቁ.99/2010 አንቀጽ 47 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን ማሻሻያ መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ

Addis Ababa City Administration Revenues Bureau

Similar Directives

ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues
ግንቦት 26፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority
ግንቦት 20፥2018
የግብርና ሚኒስቴር
Ministry of Agriculture
ግንቦት 20፥2018
የግብርና ሚኒስቴር
Ministry of Agriculture
ግንቦት 20፥2018
የግብርና ሚኒስቴር
Ministry of Agriculture
ግንቦት 13፥2018
የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
Ethiopian Food and Drug Authority