የሰው ሀብት ምልመላና መረጣ ተግባር በመልካም ሥነ ምግባር የታነፀና ብቃት ያለውን ሠራተኛ መቅጠርን መሠረት ያደረገ መሆን ስላለበት፤
አመልካቾች በሥነ ምግባራቸውና በችሎታቸው ለማወዳደር እኩል ዕ ድል የ ሚያ ገ ኙበትን የ ሕግ ማዕ ቀፍ ማዘ ጋጀት በማስፈለጉ፤ በተቋሙ ውስጥ ስለሚቀጠሩ ጊዜያዊ ኮንትራት ሠራተኞች አቀጣጠር ፣ መብትና ግዳታዎችን በግለጽ መደንገግ ተገቢ በመሆኑ፤
በአመለካቾችና በቀጣሪ ተቋሙ መካከል ለሚነሱ አለመግባባቶች አፋጣኝ መፍትሔ ለመስጠት እንዲረዳ በቢሮው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በሠራተኞች አስተዳደር ደንብ ቁጥር 99/2010 አንቀጽ 12/2 መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷል ፡፡