የመመሪያ መለያ: 128/2013
ቀን: መጋቢት 2÷ 2003 ዓ.ም.
Language: Amharic

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ገቢ የሚሰበስቡ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤቶች የገቢ ሂሳብ አያያዝ ትልልፍ መመሪያ ቁጥር 128/2013

የታክስ አስተዳደር ስርዓቱን በማጠናከር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ እና ለተገልጋዩ የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት እንዲቻል በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና በአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን በተናጠል ሲከናወን የነበረው የግብር /ታክስ/ እንዲሁም የማዘጋጃ ቤት ገቢዎች አሰባሰብ በአንድ ተቋም እንዲከናወን ተወስኗል፡፡

በዚህም መሠረት የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም ባደረጉት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት መሠረት በአዲስ መልክ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከግብር ከፋዮች ግብር/ታክስ እና የማዘጋጃ ቤት ገቢዎች ሲሰበስቡ እንዲሁም የተሰበሰውን ገቢ ለገቢው ባለድርሻ ሲያስተላልፉ የሂሳብ አመዘጋገቡ የሚመራበትን ስርዓት ለመወሰን የአዲስ አበባ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም ባደረጉት የሁለትዮሽ የመግባቢያ ስምምነት አንቀጽ 4/2 ፊደል ተራ (ሠ) እና (ሰ) መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን

Ethiopian Revenue and Customs Authority

Similar Directives

ሰኔ 1÷2018
የገቢዎች ሚኒስቴር
Ministry of Revenues