በፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር ዶ/ር ኤርሚያስ የማነብርሃን የተመራው ልኡክ ቡድን በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በመገኘት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎብኝቷል፡፡