የፍትሕ ሚኒስቴር “ህብራችን ለስላማችን “ በሚል ስያሜ ጳጉሜ 4 የህብር ቀንን በተቋሙ ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለሆኑ 295 ሰራተኞች ማዕድ በማጋራት እንዲሁም ለዕያንዳንዱ ሠራተኛ ለአዲስ ዓመት በአል አከባባር የሚውል የጥሬ ገንዘብ እና የአምስት ሊትር ዘይትና የአምስት ኪሎ የፉርኖ ዱቄት ድጋፎችን በአጠቃላይ 1.1 ሚሊዩን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ቀኑን አክብሮ ውሏል፡፡
“ህብራችን ለስላማችን”
መልካም አዲስ ዓመት!