በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ በሥነ-ምግባር ግድፈት፣ ብልሹ አሰራር፣ ሌብነት/ሙስና ተግባራት ላይ ጥቆማ ማቅረብ እንዲቻል መረጃ ለመስጠት

ማውጫ

Share this Article

1.በፍትሕ ሚኒስቴር ዋናው መስሪያ ቤት፣ በፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች እና ዳይሬክቶሬቶች ባዘጋጀው ምስጢራዊ የጥቆማ መቀበያ ሳጥን ውስጥ ጥቆማ መስጠት፤

2.በመስመር ስልክ ቁጥር (0115584819) በመደወል ወይም በኢሜይል አድራሻ [email protected] ጥቆማ ማቅረብ

3.በተጨማሪም በዋና መ/ቤት የስነ ምግባርና ጸረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት 8ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ጥቆማ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እያስታወቅን በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ እና በባለሙያዎቹ ላይ ያሎትን የብልሹ አሠራርና የሌብነት ተግባራት በመጠቆም ሙስናን በጋራ እንድንከላከል ጥሪ እናቀርባለን።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፍትሕ ሚኒስቴር