የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የመድኃኒት ፍላጎትና ክምችት፣ መጋዘን አያያዝ እና ሥርጭት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1149/2019• The Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service Pharmaceutical Demand and Inventory, Warehouse and Distribution Management Directive No. 1149/2026

ወቅቱን ያገናዘበ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት የመድኃኒት ፍላጎትና ክምችት፣ መጋዘን አያያዝ እና ስርጭት አስተዳደር እና የአሰራር ስርአት መዘርጋት አስፈጋላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ የአገልግሎቱ ማቋቋሚያ አዋጅ መቀየሩን ተከትሎ አዲስ አደረጃጀትና የአሰራር ስርአት የተዘረጋ እንዲሁም የመረጃ ስርአት በመቀየሩ ቀደም ሲል በስራ ላይ የነበሩ መመሪያዎችን በአዲስ መተካት አስፈላጊ በመሆኑ፤ የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎትና ፈንድ ማቋቋሚያ […]
የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1148/2018•General Education Teachers’ Career Implementation Directive No. 1148/2026

መምህራን ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ብቃት ያላቸውና በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን የማፍራት ታላቅ ኃላፊነት ያለባቸው በመሆኑ፤ መምህራን ይህንን አገራዊ ተልእኮ መወጣት እንዲችሉ በተለያዩ የሥልጠና ፕሮግራሞች የአቅም ግንባታ ሥርዓት እየተተገበረ የሚገኝ መሆኑ፤ በማስተማር ሥራቸው ውጤታማ የሆኑ መምህራንን ለማበረታታት፣ የሥራ ተነሳሽነታቸውን ለማሳደግ እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ግልጽ የመምህራን የደረጃ እድገት ሥርዓትመዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ የደረጃ ዕድገት አተገባበሩ በአገሪቱ […]
የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018•Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions: Directive No. 1146/2026

በዩኒቨርሲቲ ማህበረሰቡ ቅቡልነት እና የስራ ተነሳሽነት ለመጨመር ብሎም ተቋማዊ ብቃትን ለማሳደግ መልካም አስተዳደደርን ማስፈን የሚያስችል የአመራር እና የአስተዳደር አሰያየም ብቃትን መሰረት ያደረገና ውድድር ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አሳታፊ እና ግልፅ የሆነ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለውን የከፍተኛ አመራር የኃላፊነት ቦታዎች ብዝሀነትና ሁሉን አሳታፊ የሆነ ውድድርና ምደባ ማካሄድ አስፈላጊ በመሆኑ፤በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ስራዎች በመከናወን […]

የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአመራር አሰያየም መመሪያ ዝርዝር ማብራሪያ •Explanatory Note on the Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions
በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አምሽተውና ቅዳሜ ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1145/2018 •Implementation Directive on the Transport Allowance for Employees Working Outside Regular Working Hours and on Saturdays at the Mesob One-Stop Service No.1145/2026

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሳተፉ የፌዴራል መንግስት ተቋማት ሠራተኞች ከመደበኛ የሥራ ሰዓት በኋላ እና በቅዳሜ ቀናት አገልግሎት በመስጠታቸው ምክንያት ተጨማሪ የመጓጓዣ ወጪ የሚገጥማቸው በመሆኑ፤ የአገልግሎት ቀጣይነትን፣ የሠራተኞችን ደህንነትና የሥራ ተነሳሽነት ለማጠናከር ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና ተግባራዊ የሆነ የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም ሥርዓት እንዲዘረጋ ማድረግን አስፈላጊ በመሆኑ፤ ኮሚሽኑ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ 1353/2017 አንቀጽ 156(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን […]
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ ቁጥር 1144/2018•Ethiopia and Kenya Border Trade Directive No. 1144/2026
ኢትዮጵያ እና ኬንያ የተፈራረሙትን የተቀላጠፈ የጠረፍ ንግድ ማዕቀፍ ለማስፈጸም በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ላይ የቀረበ አጭር መግለጫ •Explanatory Note On The Draft Directive Prepared To Implement The Simplified Border Trade Framework Signed Between Ethiopia And Kenya
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ ቁጥር 1144/2018•Ethiopia and Kenya Border Trade Directive No. 1144/2026
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እና መመዘኛዎች ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1143/2018•Directive to Determine the Requirements and Criteria Expected of Public Universities to Become Autonomous Universities, Directive No. 1143/2026