የመንግስት ሕንፃ ልማት፣ ስታንዳርድና አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 192/2018•Government Building Development, Standard and Administration Directive No. 192/2026

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት መስሪያ ቤት ህንፃዎች ወጥ የሆነ ስታንዳርድ እንዲኖራቸው፣ የመንግስት መረጃዎችን በዘመናዊ መልክ አደራጅቶ ለመያዝ፣ ህንፃዎችን ለመንግስት ተቋማት ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለመደልደል እና የህንፃ ኪራይን በግልፀኝነት ለማከናወን የሚያስችል የአሰራር ሥርዓት መፍጠር በማስፈለጉ፤ የመንግስት መስሪያ ቤት ህንፃዎችን ወጥ በሆነ መልኩ ለማልማት፣ ለህንፃዎች ወቅቱን የጠበቀ ጥገና፣ እድሳትና ወቅታዊ የህንፃ እርጅና ቅናሽ መስራት እና ወቅታዊ […]