የመመሪያ መለያ: 792/2013
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: English

የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃድ መመሪያ ቁጥር 792/2013

የቴሌኮሙኒኬሽን ሥርዓት፣ መሰረተ ልማቶች እና የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች ለማካሄድ የሚያስችል ወጤታማና ቀልጣፋ የፈቃድ አሰጣጥ ሂደት መገንባት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ መፍጠር በማስፈለጉ፤

ባለስልጣነ የቴሌኮሚኒኬሽን ኦፕሬተሮችን በበላይነት መቆጣጠር የሚቻልበት እንዲሁም ፈቃድን ማሻሻል፤ ማደስ፤ ማገድ እንዲሁም መሰረዝ የሚቻልበትን ማዕቀፍ ማዘጀት አስፈላጊ መሆኑን በመገንዘብ፤

የመደብ እና የግል ፈቃዶችን ጨምሮ ሌሎች ፈቃዶችን እንዲሁም ተያያዥ የወል ሁኔታዎችን ማየት አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት፤

የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1148/2011 አንቀጽ 6(2)፣ 6(7)፣ 20(2) እና 52(4) ማሰረት ይህን የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃድ መመሪያ አወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority