የመመሪያ መለያ: 791/2013
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቴሌኮሙኒኬሽን ኔትዎርክ ትስስር መመሪያ ቁጥር 791/2013 ማብራሪያ

ኢትዮጵያ የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ገበያን ለአገር ውስጥ እና ለውጪ አገር ባለሃብቶች ክፍት እንዳደረገች ይታወቃል። በዚህም ምክንያት በመንግሥት እጅ የቆየው ሴክተር ላይ ከአንድ በላይ የሆኑ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች እንዲሁም ሌሎች አገልግሎት ሰጪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በዚህም ምክንያት በአገልግሎት ሰጪዎች መካከል የሚፈጠሩ የቴሌኮምኒኬሽን ኔትዎርከ ኢንተርኮኔክሽንን የተመለከቱ ጉዳዮች ጎልተው ይወጣሉ። በኮምኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1148/2012 አንቀ 6(13) እና 43 (1) ላይ በኦፐሬተር/አገልግሎት ሰጪ አካላት መካካል የሚፈጠር የኢንተርኮኔክሽን ሁኔታ ምን መልክ ሊኖረው እንደሚገባ ጠቅለል ባለ መልኩ ተቀምጧል፡፡

እነዚህን አጠቃላይ ድንጋጌዎች ወደ መሬት ለማውረድ እና በኦፕሬተሮች/አገልግሎት ሰጪዎች መካከል ተገቢ የሆነ የኢንተርኮኔክሽን ስርሃት እንዲዘረጋ በዘርፉ ዝርዝር ድንጋጌዎችን ማወጣት ያስፈልጋል፡

ይህን መሰርት በማድረግ የቴሌኮምኒኬሽን ኔትዎርክ ኢንተርኮኔክሽን መመሪያ የተዘጋጀ ሲሆን ይህም በዘርፉ ውጤታማ ስራን መሥራት ያስችላል ተብሎ ይታመናል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን-1
Addis Ababa City Public Property Administration Authority