የመመሪያ መለያ: 793/2013
ቀን: ጥቅምት 29፥ 2014 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቴሌኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማት መጋራት እና ኮሌክሽን መመሪያ ቁጥር 793/2013

የኔትወርክ አቅምና ብቃት፣ የአማራጭ የመቀበያ ጣቢያዎችን፣ ዋና አገልግሎቶች ኢንቬስትመንት መደራረብ እና የኔትዎርክ ዝርጋታ ወጪ መቀነስን እና የኔትወርክ መሰረተ ልማት አጠቃቀምን ማሳደግ በማስፈለጉ፤

በቴሌኮሚኬሽን ኦፕሬተሮች መካከል የሚደረግ ተደራሽነት አገልግሎት ስምምነት የሚመራበት እና የሚተዳብርበት አጠቃላይ የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን በማገናዘብ፤

የሃገሪቱ የመልክዓ ምድር ገፅታ ጉዳት እንዳይደርስበት የማማዎች ተከላና ማስፋፋትንም በመቀነስ አካባቢን መጠበቅ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የትብብር ከባቢ ሁኔታ በመፍጠር በቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች መካከል ወድድርን ማዳበር አስፈላጊ ሆኑ በሙታኑ፤በኢትዮጵያ ኮመኒኬሽን አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 1148/2011 አንቀጽ 6(2) ፥ 44(5) ፥ 44(10) እና 54(2) መሠረት ባለስልጣኑ ይህንን የቴሌኮሙኒኬሽን መሰረተ ልማት መጋራት እና ኮሎኬሽን መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን

Ethiopian Communication Authority

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority