የመመሪያ መለያ: 584/2013
ቀን: ጥር 1፥ 2002 ዓ.ም.
Language: Amharic

የምርት ግብይት የገለልተኛ ኦዲተር አሠራር መርሆዎችን ለመደንገግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 584/2013 (እንደተሻሻለው)

የምርት ገበያው አሠራር አስተማማኝ ግልፅና የተረጋጋ እንዲሆን ለማስቻል፤

የግብይቶችን የፋይናንስ አቋም ለማጠበቅና የገበያ ሥርዓቱን የየናጉ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ለማድረግ፤

የምርት ገበያወን የአሠራር ደኅንነት ለማበቅ፣ የደንበኞችን ደኅንነት እና በአጠቃላይ የህብረተሰቡን ተጠቃሚት ለሚረጋገጥ፤

በምርት ገበያ ለመሰማራት የማፈልጉ ባለሀብቶች በግብይት ስርአቱ ላይ አሜታ እንዲኖራቸው ማድረግ እንዳቻል፤

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን በአዋጅ ቁጥር 551/1999 አንቀጽ 6/8/ እና አንቀጽ 34/2/በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን የምርት ግብይት የገለልተኛ ኦዲተር አሠራር መመሪያ አወጥቷል፡ ፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን

Ethiopia Commodity Exchange Authority

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority