የመመሪያ መለያ: 766/2013
ቀን: ሐምሌ 1፥ 2005 ዓ.ም.
Language: Amharic

የቅርስ ውሰት መመሪያ ቁጥር 766/2013

የስብስብ ማእከሎች የሌላቸውን የቅርስ አይነቶች ከሌሎች አቻ ማእከሎች ወይም ሙዚየሞች ጋር በመዋዋስ ፣በመደጋገፍ
እና የወዳጅነት ትስስርን በመፍጠር ለሚፈልጉት ዓላማ ማለትም ለጥናትና ምርምር፤ ለዐውደ ርዕይ፤ ለትምህርትና ለመሳሰሉት መጠቀም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የስብስብ ማእከሎቹ ለጐበኚዎች ከሚሰጡት አገልግሎት በተጨማሪ በተለያየ አገር አቀፋዊና ዓለም አቀፋዊ ግንኙነታቸው ወቅት ቅርስን በጊዜያዊነት ሊዋሱና ሊያውሱ እንደሚችሉ የታወቀ በመሆኑ፤

በአቻ ተቋማት መካከል የቅርስ ውሡት ሂደትን በተቀላጠፈ ሁኔታ በሕግ ማዕቀፍ ላይ ተመስርቶ ለማካሄድ የሚያስችል አሠራር መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በአዋጅ ቁጥር 209/1992 አንቀጽ 46 ንዑስ አንቀጽ 2 መሠረት ይህ መመሪያ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

Ministry of Culture and Tourism

Similar Directives

ጳጉሜ 05፥2018
የትምህርት ሚኒስቴር
Ministry of Education
ነሀሴ 20፥2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አተዳደር ባለስልጣን
Addis Ababa City Public Property Administration Authority